የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥተ (1932-1974)
ኢትዮጵያ ሆይ
(አማርኛ 阿姆哈拉文 Amharic)
ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ
በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ
ተባብረዋል አርበኞችሽ
አይነካም ከቶ ነጻነትሽ
ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ
አትፈሪም ከጠላቶችሽ
ድል አድራጊው ንጉሳችን
ይኑርልን ለክብራችን
ብርቱ ናቸው ተራሮችሽ
አትፈሪም ከጠላቶችሽ
ድል አድራጊው ንጉሳችን
ይኑርልን ለክብራችን